ባሕር ዳር: ጳጉሜ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ ዓመት ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ይዞ እንደሚመጣ ሰው ተስፋ ማድረግ አለበት ይላሉ በአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የዳዕዋና የትምህርት ዘርፍ ኀላፊ ሼህ ሙሐመድ ኢብራሂም፡፡ ሼህ ሙሐመድ ኢብራሂም ለኹሉም እምነት ተከታዮች አዲስ ዓመት የሰላም የእድገት እና በፍቅር የሚኖርበት ዓመት እንዲኾን ተመኝተዋል፡፡ “በኢትዮጵያ መስከረም ሲጠባ አዲስ ዓመት መጣ ብለን […]
Source: Link to the Post