You are currently viewing ሁሉም አማራ በሚኖርበት አካባቢ ሁሉ ሀገሩንና ወገኑን መጠበቅ አለበት። ጠላት ሊበጣጥሰው የማይችል መረብ መዘርጋት አለበት። የሰላም ሆነ የችግር ደወል ከተሰማ በየ አደረጃጀትህ ዕዝ ሰንሰላት…

ሁሉም አማራ በሚኖርበት አካባቢ ሁሉ ሀገሩንና ወገኑን መጠበቅ አለበት። ጠላት ሊበጣጥሰው የማይችል መረብ መዘርጋት አለበት። የሰላም ሆነ የችግር ደወል ከተሰማ በየ አደረጃጀትህ ዕዝ ሰንሰላት…

ሁሉም አማራ በሚኖርበት አካባቢ ሁሉ ሀገሩንና ወገኑን መጠበቅ አለበት። ጠላት ሊበጣጥሰው የማይችል መረብ መዘርጋት አለበት። የሰላም ሆነ የችግር ደወል ከተሰማ በየ አደረጃጀትህ ዕዝ ሰንሰላት ውስጥ መገኘት እንዳለብህ በንቃት ጠብቅ። በልመና የተገኘ ነፃነት የለም!! በልመና ነፃ የወጣ ህዝብ አይኖርም !! ጠላትህን አስፈቅደህ የምትታገለው ትግል አይኖርም። በመቆዘም የተከበረ ማንነት የለም። እስካሁን የአማራ ህዝብ ጥያቄዎች አንዱ እንኳን አልተመለሰም። እነዚህ ጥያቄዎች ደም ፈሶባቸዋል!! የጥያቄ ካርድ ከፍ አድርገን እንመዛለን። ለምን የተነሳንበት የህዝብ ጥያቄ ስለሆነ!! የህዝብ መከታና የሀገር በለውለታ የሆነውን ፋኖ መነካካት ለኢትዮጵያ አይጠቅምም!! አሁን እያስተዋልነ ያለው የመንግስት አቋም ህዝብን ግራ የሚያጋባ ነው። ኢትዮጵያን የሚያሻግር ሳይሆን የ…ትርምስ ቀጠና መሆን የምትችልበት አጋጣሚ ለመፍጠር አጉል ስብሰባዎች በዝተዋል!! ጠላትህን ታውቃለህ!! አሁንም የተኛልህ አይምሰልህ !! ይልቁንስ በሎጂስቲክ ተጠናክሮ ጥላቻውን ከፍ አድርጎ ተሰልፏል። በተላይ አማራውን ለማዋረድ እየተመከረ ነው። ጠላትህ ስራውን እየሰራ ባለበት ሁኔታ አንተ የማንንም ፈቃድ ጠባቂ ከሆንክ እየታገልክ አይደለም። የጠላትን ሙሉ መረጃና ማስረጃ እየተከታተልክ መዘጋጀት ካልቻልክ የሃይል ሚዛንህ ይወርዳል። ለማንኛውም ሀሰተኛ ታርጋ እንደተዘጋጄልህ እወቅ። በመጀመሪያ ራስህን ነፃ ለማውጣት ታገል። አሁን እንተ ምን ላይ እንዳለህ አስበህ ግምገማሃን ገምግም። አዋጭነት የምትለውን የትግል መስመር አስምር!! መስመርህን ጠብቀህ በቁርጠኝነት ተጓዝ!! #የአማራ_ፋኖ_አንድነት_በጎንደር

Source: Link to the Post

Leave a Reply