“ሁሉም የመስቀል ደመራ በዓል የሰላም አምባሳደር ሊሆን ይገባል” የአዲስ አበባ ከተማ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ

አዲስ አበባ፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ በዓል የአብሮነት፣ የወንድማማችነት እና የፍቅር መገለጫ በዓልነቱን ጠብቆ እንዲከበር ሁሉም ኅላፊነቱን መወጣት እንዳለበት የአዲስ አበባ ከተማ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አሳስቧል። በአዲስ አበባ ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ቢሮ አዘጋጅነት የመስቀል ደመራ በዓል አከባበርን በማስመልከት ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ ከአዲስ አበባ ከተማ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply