ሁሉንም አገልግሎቶች በማስጀመር ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ በቅንጅት እየሠራ መኾኑን የሰሜን ጎጃም ዞን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሰፋ ጥላሁን የዞኑን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የሰሜን ጎጃም ዞን በ2016 ዓ.ም ከምዕራብ ጎጃም ዞን ተከፍሎ የክልሉን ይሁንታ አግኝቶ የተቋቋመ ዞን እንደኾነ ጠቁመዋል፡፡ ዞኑ ለተጠቃሚዎቹ በቅርበት አገልግሎት ለመስጠት ታሳቢ ተደርጎ እንደተቋቋመም ተናግረዋል፡፡በዞኑ ውስጥ ያሉ ወረዳዎች ትርፍ አምራች ወረዳዎች መኾናቸውንም ገልጸዋል፡፡ በክልሉ የተከሰተው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply