“ሁሉን ለማካተት እንነሳ” በሚል መሪ መልዕክት የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማኅበር ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን እያከበረ ነው።

አዲስ አበባ: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማኅበር በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ113ኛ ጊዜ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በአዲስ አበባ እያከበረ ነው። የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ ድባቤ ባጫ የሴቶች ቀንን ስናከብር ጠንካራ እና ለስኬት የበቁ ሴቶችን ምሳሌ በማድረግ የአካል ጉዳተኛ ሴቶች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply