“ሁልጊዜ የሌሎች ሃሳብ ተከታዮች ብቻ ከመኾን ሃሳብ አመንጪዎች መኾን አለብን” ወጣቶች

ደሴ: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ወጣቶችን በትክክለኛ ዓላማ የተጠቀሙ ሀገራት አዳዲስ ለውጦችን አሳይተዋል። በአንፃሩ ወጣቶችን ለሀገር የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ ያልተረዱና ወጣቶችን በምጣኔ ሃብት፣ በማኅበራዊ እና በፖለቲካዊ አውዶች ታሳቢ ያላደረጉ ሀገራ ችግር ገጥሟቸዋል። ኢትዮጵያ ወጣቶች የሚበዙባት ሀገር እንደኾነች ይነገራል። ወጣቶችን በተገቢው መልኩ ከተጠቀመች አንድነቷ የተጠበቀና የፀናች ሀገር ለመገንባት እንደሚያስችላት ይታመናል። በአንፃሩ ወጣቶችን ለሀገራቸው የሚያበረከቱትን አስተዋጽኦ የዘነጋ አካሄድ ካለ፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply