“ሁልጊዜ የማስባትን አገሬን በማየቴ ደስ ብሎኛል” ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ

ዕሮብ ታህሳስ 27/2014 (አዲስ ማለዳ) የመንግሥትን የ1 ሚሊዮን ዲያስፖራዎች ጥሪ ተቀብላ ኢትዮጵያ የገባችው ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ “ሁልጊዜ የማስባትን አገሬን በማየቴ ደስ ብሎኛል” ብላለች፡፡ በ#NoMore ዘመቻ የኢትዮጵያን እውነታ ለዓለም ያሳወቀችው ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብታለች። “ስለተሰጠኝ ፍቅርና ስላደረጋችሁልኝ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply