“ሁል ጊዜም በምንከፍለው ዋጋ ሀገር እናስቀጥላለን” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ባሕር ዳር: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኤታመዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በባሕርዳር በሚገኘው የሰሜን ምዕራብ እዝ ደረጃ ሦስት ሆስፒታል ተገኝተው የሠራዊት አባላትንና ባለሙያዎችን ለፈጸሙት ጀግንነት አበረታትተዋል። ከጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋር የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሊውጂን ጨምሮ ከፍተኛ የጦር ጄኔራል መኮንኖች ተገኝተዋል። የሰሜን ምዕራብ እዝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply