ሁነታዊ መረጃ (አሻራ ታህሳስ28፣ 2013 ዓ.ም) የንጉስ ላሊበላ ልጆች ከኢትዮጵያ ጫፎች ሁሉ ወደ ዳግማዊዉ ኢየሩሳሌም ገናን በሊላበላ ለማክበር የሄደውን ሁሉ እግር በማጠብ፣ጥሬ በማዘገ…

ሁነታዊ መረጃ (አሻራ ታህሳስ28፣ 2013 ዓ.ም) የንጉስ ላሊበላ ልጆች ከኢትዮጵያ ጫፎች ሁሉ ወደ ዳግማዊዉ ኢየሩሳሌም ገናን በሊላበላ ለማክበር የሄደውን ሁሉ እግር በማጠብ፣ጥሬ በማዘገን እየተቀበሉ ነው፡፡… ላሊበላ ከ900 ዓመት በላይ የፀኑ ኪነ ህንፃዎች ያሉበት የጥበብ ምድር ነው፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ከንጉስ ላሊበላ ልደት ጋር በተመሳሳይ ቀን ነው፡፡ ላሊበላ ኢየሱስ ክርስቶስ ከተወለደበት የኢየሩሳሌምን ተኪ ሆኖ ስተሰራ ዓለም ሁሉ ትኩረቱን ከሮሃ ተራሮች ስር ወደ ላስታ ምድር ያደርጋል፡፡ መልካም በዓል!

Source: Link to the Post

Leave a Reply