ሁዋዌይ በአይሲቲ የፈጠራ ዘርፍ አሸናፊ የሆኑ የአገራችንን ወጣት ተወዳዳሪዎች ሸለመ

ሁዋዌይ ኩባንያ “Connection, Glory, Future” በሚል ርዕስ ሲያካሂድው በቆየው የአይሲቲ ኢትዮጵያ 2013 ውድድር ላይ አሸናፊ የሆኑትን ተወዳዳሪዎች ባሳለፍነው ሀሙስ ነሀሴ 20/2013 በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ባዘጋጀው መርሃ ግብር ላይ ሸልሟል። “የኢትዮጵያን የአይሲቲ ተሰጥኦ እና የፈጠራ ሥነ ምህዳር ማልማት” በሚል መሪ ሀሳብ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply