ሁዋዌ ኢትዮጵያ በቀጣይ ዓመት የምታዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ እንደሚደግፍ ገለጸ

ዕሮብ ታህሳስ 27/2014 (አዲስ ማለዳ) ሁዋዌ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ኢትዮጵያ በቀጣይ አመት የምታዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ በገንዘብና በቴክኒክ እንደሚደገፍ አስታወቀ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ፤ ከሁዋዌ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ምክትል ሥራ አስፈፃሚ ቻርለስ ዲንግ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች መክረዋል። በምክክራቸውም…

Source: Link to the Post

Leave a Reply