“ሂዱ እና ወራሪዎችን ድል ንሷቸው፤ በኮሪያ ልሳነ ምድርም ሕግና ሥርዓትን አስከብሩ” አጼ ኃይለሥላሤ

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን ኮሪያ ደቡብ ኮሪያን በመውረሯ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በ1942 ዓ.ም ባደረገው ሥብሠባ ሰሜን ኮሪያ የጠብ ጫሪነት ተግባሯን በአስቸኳይ እንድታቆም አስጠነቀቀ። ሰሜን ኮሪያ ግን ውሳኔውን ወደ ጎን በመተው ወረራዋን አስፍታ ቀጠለችበት። የጸጥታው ምክር ቤትም ለዓለም ሰላም ሲባል በአባል ሀገራቱ ብርቱ ክንድ ወረራው እንዲቀለበስ ወሰነ። በዚህም መሠረት ውሳኔውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply