<<የአፋር ሕዝባዊ ሠራዊት ለአሸባሪው ትህነግ የብረት መዝጊያ ሆኖበታል>> ሃሰን ያዮ ከአሳይታ በአማራ እና አፋር ሕዝቦች ላይጭፍጨፋ ለመፈፀም ጦርነት ያወጀው እና ኢትዮጵያዊያንን ለዳግም ባር…

<<የአፋር ሕዝባዊ ሠራዊት ለአሸባሪው ትህነግ የብረት መዝጊያ ሆኖበታል>> ሃሰን ያዮ ከአሳይታ በአማራ እና አፋር ሕዝቦች ላይጭፍጨፋ ለመፈፀም ጦርነት ያወጀው እና ኢትዮጵያዊያንን ለዳግም ባር…

<<የአፋር ሕዝባዊ ሠራዊት ለአሸባሪው ትህነግ የብረት መዝጊያ ሆኖበታል>> ሃሰን ያዮ ከአሳይታ በአማራ እና አፋር ሕዝቦች ላይጭፍጨፋ ለመፈፀም ጦርነት ያወጀው እና ኢትዮጵያዊያንን ለዳግም ባርነትና ብዝበዛ የተመኘው ትህነግ በአፋር ሕዝባዊ ጦር እየፈራረሰ መሆኑ እየተዘገበ ነው። በተለይ በአፈር ዘልቆ የክልሉን ሕዝብ በማሸበር ሕዝቡን ለመጨፍጨፍ ጥሶ ለመግባት ቢሞክርም <<አፋር የብረትመዝጊ ነው፣ የማንም ወንበዴ የሚፈነጭበት አይደለም>> በማለት የአፋር ሴቶች ጭምር ግንባር ላይ ገጥመው መልሰውታል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply