ሃብታቸውን ያላስመዘገቡ ኃላፊዎችን የጠቆመ ከሃብቱ ያገኛል 25% እንዲያገኝ ይደረጋል

ሀብት ያላስመዘገቡ አመራሮችንና ባለሙያዎችን የጠቆመ ሰዉ ከተጠቆመው ሀብት ላይ 25 በመቶ እንዲያገኝ ይደረጋል ሲል የፌደራል ስነምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። ሀብት በማስመዝገብና በማሳወቅ ሂደት፤ አመራሮችንና ባለሙያዎች ሳያስመዘገቡ የቀሩትን ሀብት የጠቆመ ዜጋ ከተጠቆመው ሀብት ላይ 25 በመቶ እንዲያገኝ እንደሚደረግ የፌደራል ስነምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታውቋል። ለዚህም ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ በፌደራል ስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply