“ሃይማኖታዊ ክበረ በዓላትና ስብስቦች የመንፈሳዊ ልዕልና መገለጫ መድረኮች እንጂ ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸው መልዕክቶች ሊተላለፍባቸው አይገባም፡፡” የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሃይማኖቶች የመንፈሳዊ እና ማኅበራዊ ዕሴት መሠረቶች በመሆን ከፍተኛ የሆነ የሥነ ምግባርና የግብረ ገብነት ትምህርትና ግንባታ የሚከናወንባቸው ማዕከላት መሆናቸው ይታወቃል፡፡ ሃይማኖታዊ ትዕዛዛትና አስተምህሮዎችም የሰዎች ማኅበራዊ ግንኙነትና ቁርኝነትን በማጠናከር ሰላም፣ መከባበር፣ አብሮነት፣ ይቅርታ፣ እርቅ፣ ፍትሕ እና የመሳሰሉ በጎ ዕሴቶችን በማስተማር ዘመናትን የዘለቀ አገልገሎት ሲሠጡ ኑረዋል፤ እየሠጡም ይገኛሉ ብሏል በመግለጫው፡፡ ይህም ሀገራዊ አንድነትን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply