ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሠላም ሚኒስቴር ከአማራ ክልል ሠላም እና ጸጥታ ቢሮ ጋር በመተባበር “የሃይማኖት አስተምህሮ ለሠላም” በሚል መሪ ሃሳብ የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ ስለሀገራዊ እና ክልላዊ ሠላም በሚመክረው በዚህ ውይይት እንደ ሀገር እየገጠሙ ያሉትን የሠላም ሳንካዎች በማንሳት አማራጭ የመፍትሄ ሃሳቦች እየተሰነዘሩበት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ […]
Source: Link to the Post