ሄርማን ኮህን የዛሬ 31 ዓመት ኢትዮጵያን ለንደን ላይ እንዳታለለ፣ ዛሬ ፌልትማን ይህንን ትውልድ አያታልለውም!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ ==============የጉዳያችን ልዩ መልዕክት ==============በሀገር ውስጥም በውጭ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ፈፅሞ እንዳትታለሉ።አሜሪካ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የቻለችውን ሁሉ እያቀጣጠለች ነው።ኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ በእያንዳንዳንዱ ወንድ እና ሴት ኢትዮጵያዊ ተጋድሎ፣ቆርጦ መነሳት እና ካለፍርሃት መስራት እንደምትድን እንወቅ። የአሜሪካ፣የምዕራብ ሚድያ እና የሽብርተኛው ህወሓት ፌስቡክ መሃል ሀገርን በወሬ ለማተራመስ ተግተው እየሰሩ ነው።አሜሪካ አፍጋኒስታን ያለ ኤምባሲ ሰራተኞች በእዚህ ፍጥነት ይውጡ አላለችም።ሆኖም ግን በኢትዮጵያ ሌሎች ሀገሮች ተስፋ እንዲቆርጡ ለማድረግ አላስፈላጊ የሆኑ

Source: Link to the Post

Leave a Reply