ሄዝቦላህ በሰሜናዊ እስራኤል የሮኬት ጥቃት መክፈቱ ተነገረ፡፡ሄዝቦላህ በእስራኤል ላይ አጠናክሮ በቀጠለዉ የሮኬት ጥቃት በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል በምትገኘዉ ሜሮን ከተማ ጉዳት ማድረሱ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/MJFMutofLqXefWPOuo8Mq2I6grrrecCNaUq_OQUv652Ycw-q6l652oQwTzSIiBmynbimrnxajDyqkn3ME7H09YaEfpPjhOBTzr8rqSj6Hcp3U-v6D_Yw_yjbvpHH-F2zYgzzjf6EwOlaQqcVeHm_vOpyLVS5aVtRa127kZPydA0I-ElT1pw-IPOQdlvky95_cDbvy4XNgYaqQlATzm33XEfruASiqU2dQqewifKiJ1dZhn3Zto-JH8aMLx2lOBYWi8yDaXnXqGCpFxD6TuIoKHCk8XAkbGGnIWiBej-OueaTVHwedAXpOEvUiRBsNCdJwiojj-4Erl9lyjiAgZq71Q.jpg

ሄዝቦላህ በሰሜናዊ እስራኤል የሮኬት ጥቃት መክፈቱ ተነገረ፡፡

ሄዝቦላህ በእስራኤል ላይ አጠናክሮ በቀጠለዉ የሮኬት ጥቃት በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል በምትገኘዉ ሜሮን ከተማ ጉዳት ማድረሱ ተሰምቷል፡፡

በጥቃቱ የየአንድ ሰዉ ሕይዎት ማለፉንና ሰባት ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል ተብሏል፡፡

ሄዝቦላህ እየወሰደ ባለዉ ጥቃት ሰሜናዊ እስራኤል በሚሳኤልና ሮኬቶች እየተደበደበች መሆኑን እየሩሳሌም ፖስት አስነብቧል፡፡

የሄዝቦላህ አመራሮች ጥቃቱን የሚያቆሙት የጋዛዉ ጦርነት ሲቆም ብቻ ነዉ እያሉ ይገኛሉ፡፡

በአባቱ መረቀ
የካቲት 06 ቀን 2016 ዓ.ም
ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

Source: Link to the Post

Leave a Reply