ሄይፈር ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ የግብርና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር መጀመሩን አስታወቀ

ከአንድ እስከ ሦስተኛ ለሚወጡ አሸናፊዎች በጠቅላላው የ20 ሺህ ዶላር ሽልማት መዘጋጀቱም ተገልጿል ሰኞ ግንቦት 15 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ሄይፈር ኢንተርናሽናል “አዩቴ ኢትዮጵያ ቻሌንጅ 2022”ን በይፋ በማስጀመር በኢትዮጵያ ግብርና ላይ ያተኮሩና ሊበለፅጉ የሚችሉ የቴክኖሎጂ ሀሳቦችን የሚያቀርቡ ወጣቶችን አወዳድሮ ለመሸለም መዘጋጀቱን…

The post ሄይፈር ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ የግብርና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር መጀመሩን አስታወቀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply