ህወሃት በአሶሳ ለጥፋት ሊጠቀምበት የነበረ ከ14 ሚሊዮን ብር በላይና ገጀራ በቁጥጥር ሥር ዋለ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ለህወሓት የጥፋት ተልዕኮ ማስፈጸሚያነት ሊውል የነበረ ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ የያዙ 59 የባንክ ሂሳብ ደብተሮች፣ ጥሬ ገንዘብ እና ገጀራዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። በክልሉ ከህወሓት ተልዕኮ ወስደው ጥፋት ለመፈጸም በማሴር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ ሰዎች ቁጥር ከ70 በላይ መድረሱ ተገልጿል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አብዱልአዚም መሐመድ ዛሬ ለኢዜአ እንዳስታወቁት፤ የህወሐት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply