ህወሓት ለመዝመት ፍቃደኛ ያልሆኑ ልጆች ወላጆችን እያሰረ መሆኑ ተነገረ – BBC News አማርኛ Post published:May 4, 2022 Post comments:0 Comments Post author:ethioexploreradmin https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/C8C9/production/_124410415_75cd094d-34cf-480f-be73-c1a2934d8282.jpg ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ጦርነት ውስጥ የገባው ህወሓት እየተካሄደ ባለው ጦርነት ልጆቻቸው ያልዘመቱ ወላጆችን እያሰረ እንደሚገኝ የቤተሰብ አባላት ለቢቢሲ ተናግሩ። ህወሓት በበኩሉ ከዚህ በፊት ልጆች ለምን አልዘመቱም በሚል ወላጆችን የማሰር ምልክቶች ቢኖሩም አሁን ላይ ግን ይህ ቆሟል ይላል። Source: Link to the Post Read more articles Previous Post58 ሰራተኞቹ እና አመራሮቹ በኦሮሚያ ክልል በእስር ላይ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ገለጸ Next PostNews: Congress for Somali Cause condemns military operations in Oromia, calls for peace You Might Also Like የኢትዮጵያን የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ወደ ኢትዮሳት ሊዞሩ ነው December 26, 2020 በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታን በሚያቀርቡ አለም አቀፍ ድርጅቶች ላይ ለሚፈጠረው ችግር መንግስት ተጠያቂ አይደለሁም ማለቱ አሳስቦኛል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት አስታወቀ፡፡ July 5, 2021 COVID: Ethiopia Logs 608 Cases, Severe Cases Increase June 9, 2022 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional)
በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታን በሚያቀርቡ አለም አቀፍ ድርጅቶች ላይ ለሚፈጠረው ችግር መንግስት ተጠያቂ አይደለሁም ማለቱ አሳስቦኛል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት አስታወቀ፡፡ July 5, 2021