ህወሓት መቀሌ በሚገኘው የሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት መፈፀሙን አሜሪካ አስታወቀች። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ  ጥቅምት 26 ቀን 2013 ዓ.ም               አዲስ አበባ…

ህወሓት መቀሌ በሚገኘው የሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት መፈፀሙን አሜሪካ አስታወቀች። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥቅምት 26 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ…

ህወሓት መቀሌ በሚገኘው የሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት መፈፀሙን አሜሪካ አስታወቀች። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥቅምት 26 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ በትዊተር ገጻቸው ላይ እንደገለጹት፤ የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጪ ግንባር በትግራይ ክልል በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል ሰፈሮች ላይ ጥቃቶችን ፈጽሟል። የህወሓትን ጥቃት ተከትሎ የተወሰደው እርምጃ እንዳሳሰባቸው ገልጸው፤ ሁኔታዎች በአፋጣኝ ወደነበሩበት እንዲመለስ ጠይቀዋል። የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ህወሓት በሰሜን እዝ የመከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት መፈጸሙንና መንግስት ተገዶ ወደጦርነት መግባቱን መግለጻቸው ይታወሣል ሲል ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply