ህወሓት ሰሜን ወሎ ራያን ወርሮ የገጠር ወረዳዎችን እየዘረፈ ነው። ህዝብ ሲዘረፍ እና በአስር ሺዎች ሲፈናቀሉ የመንግስት የፖለቲካም ሆነ የወታደራዊው አመራሮች ዝምታቸው ከተጠያቂነት አያድናቸውም።

በሰሞኑ የህወሓት ወረራ ቆቦ ተፈናቅለው የገቡ የሰሜን ወሎ ተፈናቃዮች  በከፊልፎቶ፡ ቢቢሲ ሚያዝያ 20፣2024 እኤአ”ቅጥ አምባሩ የጠፋው” የፕሪቶርያው ውል ”ስኩዌር ዋን” ህወሓት ወደ ቀደመ ፕሮፓጋንዳውና የጦርነት ገንዘብ ማሰባሰቡ ተመልሷል።ህወሓት ለአራተኛ ጊዜ ”አደገኛ ወጥ እረግጧል” ========ጉዳያችን========”ቅጥ አምባሩ የጠፋው” የፕሪቶርያው ውል ከተፈረመ ዓመት ያለፈው የፕሪቶርያ ውል ህወሓት እንደፈለገ እየተረጎመ እና እያብጠለጠለ፣ መንግስት አንድ ጊዜ የህወሓትን ትጥቅ አስፈታሁ፣ዛሬ ይህን ያህል ከባድ መሳርያ ተረከብኩ እያለ በቴሌቭዥን እያሳየ፣ ቆየት ብሎ ደግሞ

Source: Link to the Post

Leave a Reply