ህወሓት በአማራ ክልል ከ279 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር የሚበልጥ የሀብት ውድመት ማድረሱ ተነገረ

የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ እንደገለጸው፣ ህወሓት በአማራ ክልል ወረራ በፈጸመባቸው የተለያዩ አካባቢዎች ከ279 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር የሚበልጥ የሀብት ውድመት አድርሷል ብሏል። አሸባሪው ህወሓት በወረራ በያዛቸው አካባቢዎች ከ6 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ለችግር እንዲጋለጥ ያደረገ ሲሆን፣ 1 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብን ደግሞ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply