ጉዳያችን / Gudayachnኅዳር 5/2013 ዓም (ኖቬምበር 14/2020 ዓም)ትናንት ምሽት በባሕርዳር – መኮድ እና ጎንደር አየር ማረፍያ አካባቢ ላይ ከህወሓት የተወረወረው ሮኬት መሆኑን መንግስት ተናግሯል::አሁን በጉግል ምልከታዬ መሰረት ከመቀሌ እስከ ጎንደር ያለው እርቀት በመኪና መንገድ 559 ኪሜ ሲሆን በአየር ላይ ወደ 240 ኪሜ ነው::ከመቀሌ ባሕርዳር ደግሞ በመኪና 615 ኪሜ ሲሆን በአየር ላይ 310 ኪሜ ነው:: የሕወሃት ሮኬት ቀድሞም መንግስት እንደተናገረው እስከ 300 ኪሜ ገደማ ነው::የሮኬት ጥቃቱ ህወሓት ከመደበኛ ተዋጊነት ወርዳ ወደ ሐማስ መሰል ሽብርተኝነት መውረዷ በግልጥ የታየበት ነው።በትግራይ ውስጥ
Source: Link to the Post