
ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ጦርነት ውስጥ የገባው ህወሓት በአፋር ክልል ኤሬብቲ ተብሎ የሚጠራ ስፍራን ተቆጣጥረው የነበሩ ተዋጊዎቼ አካባቢውን ለቅቀው እንዲወጡ አድርጊያለሁ አለ። ህወሓት “የትግራይ መንግሥት የሰላም ውይይቱን ለማሳለጥ ሚያዚያ 4/2014 ዓ.ም. የትግራይ ሠራዊት ተቆጣጥሮት ከነበረው ኤሬብቲ ተብሎ ከሚጠራው የአፋር አካባቢ ሠራዊቱ እንዲነሳ ተደርጓል” ብሏል።
Source: Link to the Post