ህወሓት ኃይል በከፍተኛ ደረጃ መሸነፉንና ተበታትኖ ባለበት ሁኔታ የተራዘመ የሽምቅ ውጊያ የማድረግ በሚችልበት እንዳልሆነ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቤት ጽህፈት ቤት ገለጸ። ጽህፈት ቤቱ በትግራይ ክልል እተካሄደ ያለው ሕግን የማስከበር ዘመቻ አሁን ያለበትን ደረጃ በተመለተ ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳመለከተው መቀለ ከሳምንት በፊት “ሰላማዊ ሰዎች ሳይጎዱና ንብርት ሳይወድም” በፌደራል መንግሥቱ ሠራዊት ቁጥጥር ስር ከገባች በኋላ ወታደራዊ ዘመቻው ተጠናቋል ብሏል።
Source: Link to the Post