ህውሓት ወይዘሮ ሙሉ ገብርእግዚአብሄር እና ወይዘሮ ኬርያ ኤብራሄምን ከማዓዕከላዊ ኮሚቴ መባራረራቸውን አስታወቀ፡፡

ዶክተር አብርሃም ተከስተ እና ዶክተር ሰሎሞን ኪዳኔ ከስራ አስፈፃሚ ኮሚቴነታቸው ይቀጥላሉ ተብሏል።

ዶ/ር ሰለሞን ኪዳኔ፣ ኮ/ል አፅብሃ አረጋዊ፣ ኪሮስ ሀጎስ እና ኮ/ል ረዳኢ በርሄ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሆነው ይቀጥላሉ ሲል ህውሃሓት በመግለጫው አሳውቋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
የካቲት 15 ቀን 2016 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply