ህዝቡ ለምን ዝም ይላል?

  እነ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ብልጽግናዎች ከማሰር ወደ ኋላ አይሉም፡፡ ምክንያቱም ህዝቡን ስለናቁት፡፡ ጀነራል ተፈራን ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ ዘመነ ካሴን ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ በአስር ሺሆች ፋኖዎችን ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ እንደ ጎበዚኦእ ሲሳይ ያሉት ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ ለነ ወልቃይት ለሁለት አመት ባጀት ሲከለክሉ ህዝብ ዝም አለ፡፡ ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ መግባት አይቻልም ብለው ዜጎች ሲያግዱ ህዝብ ዝም አለ፡፡ በነ ወለጋ በሺሆች አማራዎች ፣ ባቀኑት አገራቸው ሲጨፈጨፉ፣ በመቶ ሺሆች ሲፈናቀሉ ህዝብ ዝም …

Source: Link to the Post

Leave a Reply