ህገወጦቹ እና የጀርባ ያለው ኃይል የሚፈልጉት ህዝብ በቁጣ ሁከት እንዲያስነሳ እና ሃገር እንዲተራመስ በእዚህም የጽንፈኞቹ መንግስት መመስረት ነው።ምዕመናን በጥንቃቄ መጓዝ ያስፈልጋል።

አዳማ፣ ናዝሬት ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያንበእዚህ ጽሑፍ ስር የህገወጡ ቡድንና የጀርባ ደጋፊው ኃይል ዋና ፍላጎትበብልጽግና ውስጥ ያለው የችግሩ ሥር እና በሽመልስ የሚመራው ኦሮምያ ብልጽግና ውስጥ ያለው ሥር አሁን ይለያያል።ምዕመናን በጥንቃቄ መሄድ ይገባናል።መንግስትም ሕግ የማስከበር ኃላፊነቱን የመወጣት ወሳኝ ጊዜ ደርሷል።======ጉዳያችን======የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ውስጥ በጵጵስና ከሚያገለግሉት ውስጥ ሦስቱ በህገወጥ መንገድ ቅዱስ ሲኖዶስም ሆነ ቅዱስ ፓትርያሪኩ ሳያውቁ ኢጲስ ቆጶስ መሾማቸው እና ይህንኑ ተከትሎ ቅዱስ ሲኖዶስ በሦስቱም ላይ የውግዘት ውሳኔ ማስተላለፉ

Source: Link to the Post

Leave a Reply