ህጻናት መብት እና ደኅንነታቸው ተጠብቆ በእውቀት እና ሥነ ምግባር ታንጸው እንዲያድጉ ሁሉም ሊረባርብ ይገባል ተባለ።

እንጅባራ: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)33ኛው የአፍሪካ የህጻናት ቀን ”የህጻናትን የትምህርት ተሳትፎ እና ጥራት የማሳደግ ጊዜው አሁን ነው” በሚል መሪ ሃሳብ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ውሏል። በደቡብ አፍሪካ የአፓርታይድ አገዛዝን በመቃወም በ1968 ዓ.ም በሶዌቶ በተደረገ ዓመጽ የተገደሉ ህጻናትን በማሰብ ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ ሰኔ 9 ቀን የሚከበረው የአፍሪካ የህጻናት ቀን ዘንድሮም በኢትዮጵያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply