You are currently viewing ህፃኗን ከናዚ ጭፍጨፋ የታደገው ምስጢራዊው ክፍል  – BBC News አማርኛ

ህፃኗን ከናዚ ጭፍጨፋ የታደገው ምስጢራዊው ክፍል – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/4359/live/e77f5420-a7c9-11ed-8f65-71bfa0525ce3.jpg

አሰቃቂ ስለሆነው የናዚ ጭፍጨፋ ስናወሳ የአናን ማስታወሻ እናገኛለን። አንደበተ ርቱዕዋ፣ አርቆ አሳቢዋ መጨረሻም ላይ በማንነቷ በጭካኔ የተቀጠፈቸው እና ጭካኔን ፍንትው አድርጋ ያሳየችን አና። በቅርቡ ደግሞ ከዚህ ጭፍጨፋ የተረፈችው የሰባት ዓመቷ ዶሊ ታሪክ እንደ አዲስ እየተነሳ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply