ህ_ወሓት በሁመራ በኩል ጦርነት ከፍታለች! ነሐሴ 25/2014 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) ህወሓት በሁመራ በኩል ጦርነት ከፍቷል። ከሁመራ….20 ኪሎ ሜትር “ዝጓላ” ከሚባለው አካባቢ ነው ጦርነት…

ህ_ወሓት በሁመራ በኩል ጦርነት ከፍታለች! ነሐሴ 25/2014 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) ህወሓት በሁመራ በኩል ጦርነት ከፍቷል። ከሁመራ….20 ኪሎ ሜትር “ዝጓላ” ከሚባለው አካባቢ ነው ጦርነት ከፍቶ ያደረው፤ አሁንም ውጊያ እንደቀጠለ ነው። የሁመራ ህዝብም ወደ ቦታው እየተመመ ይገኛል። ፍልሚያውን ራሱ ትህነግ/ህወሓት ጀምሮቷል። ህዝባችን ከመከላከያ ሰራዊት፣ ከአማራ ልዩ ኃይል ፣ ከአማራ ፋኖ እና ማሊሻ ጋር በመሆን የተለመደውን አኩሪ ጀብደ በወራሪ ቡድን ላይ ይፈፅማል!! © ቢትወደድ ብርሃኔ ከወልቃይት ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply