“ሆስፒታል ከመድረሱ በፊት ነው ሕይወቱ ያለፈው” – የሟች ወንድም

https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-0fe5-08db1c2f48a3_tv_w800_h450.jpg

የዓድዋ ድል 127ኛ ዓመት በዓል ለማክበር አዲስ አበባ ምኒልክ አደባባይ ወጥቶ ከፖሊስ በተተኮስ ጥይት መገደሉ የተነገረው ወጣት ሚሊዮን ወዳጅ አስክሬን ንፋስ መውጫ ጋይንት ወደሚገኙ ቤተሰቦቹ መወሰዱን አንድ የቤተሰብ አባል ገለፀ።

የሟች የአክስት ልጅና በበዓሉ ላይ አብሮት የነበረው አቶ አዲስ ኃይሌ የነበረውን ሁኔታ ለአሜሪካ ድምፅ አስረድቷል።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply