“ሆቴሎች አገልግሎት ለመስጠት በመፍራታቸው ተቸግሬአለሁ” ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ

“በአዲስ አበባ የሚገኙ ሆቴሎች ለባልደራስ አገልግሎት ለመስጠት በመፍራታቸው በተለያዩ ጊዜያት ሊደረጉ የነበሩ የፓርቲው ውይይቶችን እና መግለጫዎችን ለማካሄድ ተቸግሬአለሁ” ሲል ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። ፓርቲው ባሳለፍነው ኀሙስ፣ የካቲት 18/2013 ከጠዋት ሦስት ሰዓት ጀምሮ በሀርመኒ ሆቴል “የአዲስ አበባ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply