ሆቴሎች ከውጭ የሚመጡ እንግዶችን በተሟላ መስተንግዶ ለመቀበል ዝግጁ መሆናቸው ተገለፀ

አርብ ታህሳስ 22/2014 (አዲስ ማለዳ) በአገሪቱ የሚገኙ ሆቴሎች ከውጭ የሚመጡ እንግዶችን እንደ ዕድል በመቁጠር በልዩ ሁኔታ ለመቀበልና ለማስተናገድ የተሟላ ዝግጅት ማድረጋቸውን የኢትዮጵያ ሆቴልና መሰል አገልግሎት ሰጪ አሠሪዎች ፌዴሬሽን ገለጸ። ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ አገር ቤት ሲመጡ የውጭ አገራት ዜጎች ይዘው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply