”ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ” ዓይነት ንግግር ከሽብርተኛው ህወሃት ጋር ማድረግ ሃገር ከመሸጥ እኩል ነው።አሁን ህወሃትን የትግራይ ህዝብ ደገፈው አልደገፈው ስሌት ውስጥ የሚገባበት ጊዜ አይደለም።ህወሃትን ትጥቅ የማስፈታት ጥብቅ አቋም ከመንግስት ያስፈልጋል!

==========ጉዳያችን ምጥን==========በኢትዮጵያ ታሪክ እንደ ሽብርተኛው ህወሃት በኢትዮጵያውያን ላይ ግፍ ያደረሰም ሆነ ኢትዮጵዊነቱን ሙሉ በሙል ክዶ ከባዕዳን ጋር ከባዕዳን በላይ ሆኖ ኢትዮጵያን የሸጠ አንድም ኢትዮጵያዊ ኃይል በታሪካችን አልገጠመንም። ለ27 ዓመታት የኢትዮጵያን ሃብት አሟጦ ከግል የውጭ የመንደር ባንኮች ሳይቀር ኢትዮጵያን አስይዞ መበደር ደረጃ የደረሰ እና የተበደረውንም እንደ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ፍሰት አጥኚ ከ11 ቢልዮን ዶላር በላይ ከኢትዮጵያ ያሸሸ የኢትዮጵያ ጠላት ነው።ሽብርተኛው ህወሃት በትግራይ የትኛውም ቦታ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ እንዳይሰቀል አድርጎ በራሱ እራፊ ቀይሮ ትግራይን ለባዕዳን

Source: Link to the Post

Leave a Reply