“ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ለሕዝቧ ከምንም በላይ የሚያስፈልገው ልባዊና ተግባራዊ ሰላምና ይቅርታ ነው” ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በጎንደር ከተማ ሃይማኖታዊ ስርዓቱን ጠብቆ በሰላም ተከብሯል። ለበዓሉ ታዳሚዎችና አማኞች መልዕክት ያስተላለፉት የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ መስቀሉን ስናከብር ሰላምን እየተማርን የሰላም ጥቅምን እያወጅን፣ የሰላምን ዝማሬ እየዘመርን በሙሉ ልባችን ከመስቀሉ የተገኘውን ሰላም እየሰበክን መኾን አለበት ብለዋል። ብፁዕነታቸው አክለውም “ለሀገራችን ለኢትዮጵያና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply