ለሀገራዊ ምክክሩ የኅብረተሰብ ክፍል ወኪሎች አጀንዳዎቻቸውን በቃለ ጉባኤ እያደራጁ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ሁሉም ወረዳዎች የተውጣጡ 11 የኅብረተሰብ ክፍሎችን የወከሉ ከ2ሺህ በላይ ተሳታፊዎች ከወከሉት የኀብረተሰብ ከፍል ይዘው በመጡት አጀንዳ ላይ ሲወያዩ ቆይተዋል፡፡ የኅብረተሰብ ክፍል ተወካዮቹ በዚህ ውይይታቸው እጅግ በርካታ ሀገራዊ ጉዳዮችን በማንሳት ተወያይተዋል፡፡ በዛሬ የጠዋት መርሐ-ግብር አጀንዳዎቻቸውን በአንድ ቃለ ጉባኤ የሚያደራጁበት ኹነትም በግዮን ሆቴል እየተከናወነ ይገኛል። በተጨማሪም በሂደቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply