ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎችን በመቅረፅ ሂደት ውስጥ ትኩረት የሚደረግባቸው ጉዳዮች ምንድናቸው?

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር አጀንዳዎችን በማሰባሰብ እና በመቅረፅ ሂደት ውስጥ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ያከናውናል፡፡ ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎችና ከዲያስፖራው ማህበረሰብ ግልፅ፣ አካታችና አሳታፊ በሆነ መንገድ የተሰበሰቡ አጀንዳዎችን ለኮሚሽኑ ምክር ቤት በየፈርጁ ተለይተው ከቀረቡ በኋላ ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የሚሆኑ አጀንዳዎች ይቀረፃሉ፡፡ በአጀንዳ ቀረፃ ሂደት ውስጥ ኮሚሽኑ የሚከተላቸው መርሆች ከዚህ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡፡ 1. ለምክክር ጉባኤው የሚቀርቡ አጀንዳዎችን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply