“ለሀገር በቀል ዕውቀቶች እና ባሕላዊ የግጭት መፍቻ መንገዶች ትኩረት መስጠት ይገባል” ድርቧ ደበበ (ዶ.ር)

ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕል እና ሀገር በቀል ዕውቀቶች ለሀገር ሰላም አዎንታዊ ሚና አላቸው። ኢትዮጵያውያን ባሕላዊ የግጭት አፈታት እና የሀገር ሽማግሌዎችን ምክር በመቀበል ለችግሮቻቸው መፍቻ መንገድ አድርገው ሲጠቀሙ ኖረዋል። በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የፎክሎር መምህርት ድርቧ ደበበ (ዶ.ር) አሁን አሁን ለነዚህ ባሕላዊ የግጭት አፈታት እሴቶች የሚሰጠው ትኩረት እየቀነሰ ከመምጣቱ ባሻገር በዘመናዊ የፍትሕ ሥርዓት ውስጥ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply