“ለሀገር አቀፉ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና በምናደርገው ዝግጅት የመጻሕፍት እጥረት ችግር ፈጥሮብናል” ተማሪዎች እና መምህራን

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን እና ተማሪዎች ለሀገር አቀፉ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና በሚያደርጉት ዝግጅት የመጻሕፍት እጥረት ችግር እንደፈጠረባቸው ገልጸዋል። ተማሪዎቹ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ በግላቸው ከሚያደርጉት ጥረት ባሻገር የትምህርት ቤቱ መምህራን እና የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መምህራን ድጋፍ እያደረጉላቸው እንደኾነ አንስተዋል። ተማሪ ሕይዎት አየለ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply