ለሀገር እና ህዝብ መከታ የሆነ ልዩ ኀይል ተመርቋል!! ቀን 23/02/14 ዓ.ም ኢትዮጵያን ለማዳን የአማራ ክልል መንግስት ያወጀውን የክተት ጥሪ የተቀበለው የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ…

ለሀገር እና ህዝብ መከታ የሆነ ልዩ ኀይል ተመርቋል!! ቀን 23/02/14 ዓ.ም ኢትዮጵያን ለማዳን የአማራ ክልል መንግስት ያወጀውን የክተት ጥሪ የተቀበለው የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ የሆነው የአማራ ልዩ ኀይል ዛሬ ተመርቋል። ሁሌም ሀገርንና ህዝብን የሚያስቀድመው የአማራ ልዩ ኀይል ከመከላከያ፣ከሚሊሻና ከፋኖ ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ለማፍረስ በሚል ከንቱ ቅዠት ተነስቶ አማራንና አፋርን መውረር የጀመረውን የትግራይ ወራሪ ቡድንን ለመቅበር በከፍተኛ ወኔና እልህ ተነስቷል!! ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 ዩትዩብ:- https://bit.ly/33XmKro

Source: Link to the Post

Leave a Reply