“ለሀገር የሚጠቅም ትክክለኛ ምክክር ማድረግ ይጠበቅብናል” ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው። በከተማ አስተዳደር ደረጃ በመድረኩ ለተወከሉ ከ1 ሺህ 200 በላይ ባለድርሻ አካላት ስለምክክር ሂደቱ ትምህርት እየተሰጠ ነው። በመድረኩ የሃይማኖት ተቋማት፣ የመምህራን ማኀበር፣ የሲቪል ማኀበራት፣ ክልላዊ እና የሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮችን ጨምሮ ሁሉም ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ መኾኑ ተገልጿል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply