ለሀገር ጥቅም ሲባል ተቃዋሚዎች ከወያኔ ጋር የሚያደርጉትን ድርድር በአስቸኳይ ያቁሙ!

01/19/2017 ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ለሀገር ጥቅም ሲባል ተቃዋሚዎች ከወያኔ ጋር የሚያደርጉትን ድርድር በአስቸኳይ ያቁሙ! ወያኔ ከገባበት ጭንቅ ለመውጣት ያልሞከረው መላ የለም ማለት ይቻላል፡፡ ጥልቅ ተሐድሶ በማለት “መታደሳችንን ያሳይልናል!” ያሉትን አታላይና ደላይ የተለያዩ የብዙኃን መገናኛ ዝግጅቶችና ከሕዝብ ጋር የተደረጉ ውይይቶችን፣ የደሞዝ ጭማሪን፣ አቅምና ደጋፊ ለሌላቸው ወገኖች የመመገቢያ ጣቢያዎችን በማደራጀት ለመመገብ

Source: Link to the Post

Leave a Reply