ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን አቀባበል እየተደረገ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለው በሁለተኛው ምዕራፍ ወደ ሀገራቸው ለመጡ የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል እየተደረገላቸው ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው እንዲመጡ ጥሪ ማቅረባቸው ይታወቃል። ይህንኑ ተከትሎ ዛሬ ማለዳ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እየገቡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply