You are currently viewing ለ‘ልጃችሁን ለልጃችን’ ጥያቄ ሴቶችን የላከው ዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ – BBC News አማርኛ

ለ‘ልጃችሁን ለልጃችን’ ጥያቄ ሴቶችን የላከው ዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/e3a9/live/da5d1fc0-95c7-11ed-9bfb-6d3eb7075428.jpg

ዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ ወደ ፍቅረኛው ቤተሰቦች ‘ልጃችሁን ለልጃችን’ ብለው እንዲጠይቁ ሴቶች መላኩ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ መነጋገሪያ ሆኗል። በዘልማድ ወደ ሴቷ ቤተሰብ የሚላኩት ወንዶች ናቸው። ለጋብቻ የልጃችሁን ለልጃችን ጥያቄ በወንዶች ከመዘውተሩም ባሻገር ወንዶችን ብቻ በሚወክለው ‘ሽምግልና’ በሚለው መጠሪያ ነው የሚታወቀው። ዘማሪ አቤኔዘር ግን ዘልማዱን ‘በመስበር’ ሴቶችን ልኳል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply