ለሕዝብ ሰላም እና ደኅንነት ሲባል ችግሮች በውይይት እንዲፈቱ የመንግሥት ሠራተኛው የድርሻውን እንዲወጣ የምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር አሳሰበ፡፡

መተማ: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት ከዞኑ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ቢክስ ወርቄ በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት በነዋሪዎች ላይ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ሥነ ልቦናዊ ጫና ማሳደሩን አንስተዋል። ችግሮች ከግጭት በራቀ አግባብ በውይይት እና በንግግር እንዲፈቱ መንግሥት ዝግጁ ነው ያሉት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply