ለሕዳሴ ግድብ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የአማራ ክልል የሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያዊያን ተሳትፎ ያልተለየው፣ የሞራልና የገንዘብ ድጋፍ የተደረገበት የሕዝብ ፕሮጀክት ነው፡፡ ግድቡ አሁን ለደረሰበት ደረጃ የአማራ ሕዝብ ተሳትፎም ከፍተኛ እንደነበር ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤቱ ገልጿል፡፡ ሕዝባዊ ድጋፉ በአማራ ክልል ግድቡ ከተጀመረ ጀምሮ መቀጠሉን የአማራ ክልል የሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኃይለ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply