ለሕጻናት ጤና እጅግ ጠንቅ የኾነ የዱቄት ወተት በገበያ ላይ ሲሸጥ ተያዘ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን ባሕር ዳር ቅርንጫፍ እና የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ለሕጻናት ጤና ጠንቅ የኾኑ የዱቄት የወተት ዓይነቶች ገበያ መዋላቸውን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዳሳዎቃቸው ተናግረዋል። ምርቱም በአምስት ቀናት ውስጥ እንዲሠበሠብም ታዝዟል። በኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply